የግርጌ ማስታወሻ a “ራሺ” የዕብራይስጥ ምህጻረ ቃል ሲሆን “ራባይ ሽሎሞ ዪትስሃቂ [ረቢ ሰሎሞን ቤን አይሳክ] ከሚሉት ቃላት የመጀመሪያዎቹን ፊደላት በመውሰድ የተገኘ ነው።”