የግርጌ ማስታወሻ a በ1610 ተቃዋሚዎቹ ለደች ገዥዎች የተቃወሙበትን ምክንያት የሚገልጽ ሰነድ (በእንግሊዝኛ ሪሞንስትረንስ) ልከው ነበር። ሪሞንስትራንቶች ተብለው የተጠሩት ይህን ካደረጉ በኋላ ነበር።