የግርጌ ማስታወሻ a በየዓመቱ ወደ ግማሽ ቢልዮን የሚጠጉ ሰዎች በወባ በሽታ ይለከፋሉ። በየዓመቱ ሁለት ሚልዮን የሚሆኑ ሰዎች በዚህ በሽታ የሚሞቱ ሲሆን አብዛኛዎቹ የሚገኙት አፍሪካ ውስጥ ነው።