የግርጌ ማስታወሻ
b በንግድ ወይም ገንዘብ ነክ በሆኑ ጉዳዮች በተወሰነ ደረጃ የማታለል ወይም የማጭበርበር ሁኔታ የሚታይባቸው ድርጊቶች ኢየሱስ በገለጸው የኃጢአት ዓይነት ውስጥ ሊካተቱ ይችላሉ። ኢየሱስ በማቴዎስ 18:15-17 ላይ የተመዘገበውን መመሪያ ከሰጠ በኋላ ሁኔታውን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ ገንዘብ ተበድሮ መክፈል ስላቃታቸው ባሪያዎች (ሠራተኞች) የሚገልጽ ምሳሌ ተናግሯል።