የግርጌ ማስታወሻ c አብዛኛው ሰው ሁለት ቋንቋ መናገር ስለሚችል መጽሐፍ ቅዱስ 90 ከመቶ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ ሊያነበው በሚችለው ቋንቋ በሙሉ ወይም በከፊል ተተርጉሟል ተብሎ ይታመናል።