የግርጌ ማስታወሻ a ጌታው ለባሮቹ የሰጠው ቀጠሮ የለም። ስለ አመጣጡም ሆነ ስለ አካሄዱ የመናገርም ሆነ፣ የዘገየ ስለመሰላቸው ምክንያቱን የማስረዳት ግዴታ የለበትም።