የግርጌ ማስታወሻ
f ስለ በጎችና ፍየሎች በሚናገረው ምሳሌ ውስጥ የሰው ልጅ በታላቁ መከራ ወቅት በክብር መጥቶ ለፍርድ ይቀመጣል። ለክርስቶስ ቅቡዓን ወንድሞች በሰጡት ድጋፍ መሠረት ሰዎችን ይዳኛል። ፍርዱ የሚከናወነው የክርስቶስ ቅቡዓን ወንድሞች በሙሉ ከምድር ላይ ከሄዱ ከረጅም ጊዜ በኋላ ቢሆን ኖሮ በዚህ መሠረት የዘላለም ሕይወት ወይም የዘላለም ጥፋት ፍርድ መስጠት ትርጉም የለሽ ይሆናል።—ማቴዎስ 25:31-46