የግርጌ ማስታወሻ a ሮቤል የያዕቆብ የበኩር ልጅ እንደመሆኑ የእርሱ ዘሮች ከቆሬ ጋር አብረው ያመፁት ሌዋዊው ሙሴ በእነርሱ ላይ ያለውን የማስተዳደር ሥልጣን ለመቀበል ፈቃደኞች ስላልነበሩ ሊሆን ይችላል።