የግርጌ ማስታወሻ
a ኒው ዮርክ በሚገኘው በመጠበቂያ ግንብ መጽሐፍ ቅዱስና ትራክት ማኅበር የታተመው ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) የተባለው መጽሐፍ እንዲህ በማለት ማብራሪያ ይሰጣል:- “በመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃቀም መሠረት ‘ስርየት’ የሚለው ቃል ‘መሸፈን’ ወይም ‘መለወጥ’ የሚሉ መሠረታዊ ሐሳቦች ያዘለ ሲሆን ከሚለወጠው ወይም ‘ከሚሸፈነው’ ነገር ጋር አንድ ዓይነት መሆን አለበት። . . . አዳም ያጣውን ነገር የሚተካከል ስርየት ለማቅረብ ፍጹም ከሆነ ሰብዓዊ ሕይወት ጋር የሚመጣጠን ዋጋ ያለው የኃጢአት መባ መቅረብ ነበረበት።”