የግርጌ ማስታወሻ
b “መባ” ተብሎ በተደጋጋሚ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል ቆርባን የሚለው ነው። ኢየሱስ ጸሐፍትና ፈሪሳውያን ይከተሉት የነበረውን ሥነ ምግባር የጎደለው ልማድ ማውገዙን ማርቆስ በመዘገበ ጊዜ “ቁርባን” የሚለው ቃል ትርጉሙ “መባ” [“ለአምላክ የተወሰነ ስጦታ፣” NW ] ማለት እንደሆነ ገልጿል።—ማርቆስ 7:11