የግርጌ ማስታወሻ b የሚያሳዝነው አንዳንድ ንጹሕ ክርስቲያኖች የማያምን የትዳር ጓደኛቸው የአምላክን መመሪያ ስለማይከተል ብቻ በፆታ ግንኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች የሚያዙባቸው አጋጣሚዎች አሉ።