የግርጌ ማስታወሻ b በአንጾኪያ የነበሩ ነቢያትና መምህራን ለይሖዋ “ሕዝባዊ አገልግሎት” (ሊቱሪያ ከተባለው ግሪክኛ ቃል ጋር ዝምድና ያለው ሐረግ ነው) በማቅረብ ላይ እንደነበሩ በሥራ 13:2 ላይ ተገልጿል። ይህ ሕዝባዊ አገልግሎት ለሕዝብ መመስከርንም እንደሚጨምር የታወቀ ነው።