የግርጌ ማስታወሻ a የስላቭ ቋንቋዎች የሚባሉት በምሥራቅና በመካከለኛው አውሮፓ የሚነገሩ ቋንቋዎች ሲሆኑ የሩሲያ፣ የዩክሬይን፣ የሰርብ፣ የፖላንድ፣ የቼክ፣ የቡልጋሪያና የመሳሰሉትን ቋንቋዎች ይጨምራሉ።