የግርጌ ማስታወሻ a “ጥበብን” ለመግለጽ የገባው የዕብራይስጥ ቃል አንስታይ ጾታን የሚያመለክት ስለሆነ አንዳንድ ትርጉሞች ጥበብን በሚጠቅሱበት ጊዜ የአንስታይ ጾታ ተውላጠ ስም ይጠቀማሉ።