የግርጌ ማስታወሻ a በአሁኑ ጊዜ ያለው የኤፍራጥስ ወንዝ የጥንቷ ዑር ትገኝበት ከነበረው ቦታ በስተ ምሥራቅ በኩል አሥራ ስድስት ኪሎ ሜትር ራቅ ብሎ የሚገኝ ቢሆንም እንኳ ጥንት ወንዙ ከከተማዋ በስተ ምዕራብ በኩል ይፈስ እንደነበር የሚያረጋግጥ ማስረጃ አለ። በዚህ የተነሳ ከጊዜ በኋላ አብራም ‘[ከኤፍራጥስ] ወንዝ ማዶ’ እንደመጣ ተደርጎ ተገልጿል።—ኢያሱ 24:3