የግርጌ ማስታወሻ a የዓመታዊው ስብሰባ ፕሮግራም ወደ ሌሎች በርካታ ቦታዎች በኤሌትሮኒክስ መሣሪያዎች አማካኝነት ስለተላለፈ አጠቃላዩ የተሰብሳቢዎች ቁጥር 13, 757 ሊደርስ ችሏል።