የግርጌ ማስታወሻ a በዚህና ቀጥሎ ባለው የጥናት ርዕስ ላይ በአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ምሕረት፣ ቸርነትና ሞገስ የሚሉት ቃላት የሚገኙባቸው ጥቅሶች በአዲሲቱ ዓለም ትርጉም ፍቅራዊ ደግነት ተብለዋል።