የግርጌ ማስታወሻ
b ከቆሬ ጋር ያሴሩት ዳታንና አቤሮን ከሮቤል ነገድ ነበሩ። የክህነትን ቦታ ለማግኘት አልተመኙ ይሆናል። ተስፋይቱ ምድር ለመግባት የነበራቸው ምኞት እስከዚያ ጊዜ ድረስ ሳይፈጸም በመቅረቱ ምክንያት እነርሱም የሙሴን አመራር ለመቀበል አሻፈረን ብለዋል።—ዘኁልቁ 16:12-14