የግርጌ ማስታወሻ a ሙሴና አሮን ሕዝቡን ወክለው ፈርዖንን እንዲያነጋግሩ ይሖዋ በሾማቸው ጊዜ ሙሴን “እኔ ለፈርዖን አምላክ አድርጌሃለሁ፤ ወንድምህም አሮን ነቢይ ይሆንልሃል” ብሎት ነበር። (ዘጸአት 7:1፣ በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን።) አሮን ነቢይ ሆኖ ያገለገለው ወደፊት የሚፈጸሙ ነገሮችን በመተንበይ ሳይሆን የሙሴ ቃል አቀባይ በመሆን ነው።