የግርጌ ማስታወሻ a የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ቦስኒያ-ሄርዜጎቪና፣ ክሮኤሽያ፣ መቄዶንያ፣ ሞንቴኔግሮ፣ ሰርቢያና ስሎቬኒያ የተባሉትን ስድስት ሪፑብሊኮች ያቀፈች አገር ነበረች።