የግርጌ ማስታወሻ a ነህምያ 3:5 አንዳንድ አይሁዳውያን ‘መኳንንቶች’ (አ.መ.ት ) በዚህ ሥራ ለመካፈል ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ይገልጻል። ሆኖም ይህንን ያደረጉት እነርሱ ብቻ ነበሩ። ካህናትን፣ ወርቅ አንጥረኞችን፣ ሽቱ ቀማሚዎችን፣ አለቆችንና ነጋዴዎችን ጨምሮ የተለያየ ቦታና የኑሮ ደረጃ ያላቸው ሰዎች በሥራው ተካፍለዋል።—ቁጥር 1, 8, 9, 32