የግርጌ ማስታወሻ a ኢዮስያስ 25 ዓመት ገደማ ሲሆነው የሳፋን ልጅ አኪቃም ትልቅ ሰው የነበረ መሆኑ ሳፋን ከኢዮስያስ በጣም ይበልጥ እንደነበረ ያሳያል።—2 ነገሥት 22:1-3, 11-14