የግርጌ ማስታወሻ
a ጴጥሮስ ወደ ሶርያ አንጾኪያ በሄደ ጊዜ እዚያ የነበሩ አሕዛብ አማኞች ተቀብለው አስተናግደውት ነበር። ይሁን እንጂ አይሁዳውያን ክርስቲያኖች ከኢየሩሳሌም በመጡ ጊዜ ጴጥሮስ ‘ከተገረዙት ወገን ያሉትን ፈርቶ አፈገፈገ።’ ክርስትናን የተቀበሉት አሕዛብ በጣም የሚያከብሩት እንዲህ ያለው ሐዋርያ ከእነርሱ ጋር ላለመብላት ወደኋላ ማፈግፈጉን ሲመለከቱ ስሜታቸው ተነክቶ ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም።—ገላትያ 2:11-13