የግርጌ ማስታወሻ a አንድ ምሑር እንደተናገሩት ስካርሌት “የማይለቅ ቀለም ነው። ጤዛ፣ ዝናብ፣ ተደጋጋሚ እጥበት ወይም ለረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ መዋሉ ቀለሙን አያስለቅቀውም።”