የግርጌ ማስታወሻ
c ስምንቱ ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው:- (1) አትደናገጥ፣ (2) አዎንታዊ አመለካከት ይኑርህ፣ (3) ማንኛውንም ሥራ ለመቀበል ዝግጁ ሁን፣ (4) እንደ ቤትህ እንጂ እንደ ጎረቤትህ ለመኖር አትሞክር፣ (5) አላስፈላጊ ዕዳ ውስጥ አትግባ፣ (6) የቤተሰብህ አንድነት እንዳይናጋ ጥረት አድርግ፣ (7) ለራስህ ያለህን ግምት ጠብቅ እና (8) ባጀት አውጣ።