የግርጌ ማስታወሻ
a አንዳንድ ከአቅም በላይ የሆኑ ሁኔታዎች በሚያጋጥሙበት ጊዜ ባልና ሚስት ተለያይተው ለመኖር ይወስኑ ይሆናል። (1 ቆሮንቶስ 7:10, 11፤ ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? የተባለውን በይሖዋ ምሥክሮች የታተመ መጽሐፍ ገጽ 160-1 ተመልከት።) በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ ከሁለት አንዳቸው ምንዝር (የጾታ ብልግና) ከፈጸሙ መፋታት እንደሚችሉ ይገልጻል።—ማቴዎስ 19:9