የግርጌ ማስታወሻ a በማቴዎስ ዘገባ መሠረት በኢየሱስ የትውልድ ሐረግ ዝርዝር ውስጥ በስም የተጠቀሱት አራት ሴቶች ሲሆኑ እነርሱም ትዕማር፣ ረዓብ፣ ሩትና ማርያም ናቸው። አራቱም ሴቶች በአምላክ ቃል ውስጥ ከፍ ተደርገው ተገልጸዋል። —ማቴዎስ 1:3, 5, 16