የግርጌ ማስታወሻ a ዘ ባይብል—አን አሜሪካን ትራንስሌሽን የተባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ይህን የኢየሱስ የናሙና ጸሎት “መንግሥትህ ይምጣ! ፈቃድህ በሰማይም በምድርም ይሁን!” በማለት ተርጉሞታል።—ማቴዎስ 6:10