የግርጌ ማስታወሻ
a አንድ የማመሳከሪያ ጽሑፍ ኢየሱስ “እያጠመቃችኋቸው . . . አስተምሯቸው” እንጂ ‘እያጠመቃችኋቸው እና እያስተማራችኋቸው’ እንዳላለ ልብ ሊባል እንደሚገባው ገልጿል። ስለዚህ አጥምቁና አስተምሩ የሚለው ትእዛዝ “የግድ በቅደም ተከተል መምጣት ያለባቸው . . . ሁለት ተከታታይ እርምጃዎች አይደሉም።” ከዚህ ይልቅ “ማስተማር በተወሰነ መጠን ከጥምቀት በፊት . . . በተወሰነ ደረጃ ደግሞ ከጥምቀት በኋላ የሚከናወን ቀጣይ ሂደት ነው።”