የግርጌ ማስታወሻ
a ዴኒስ ባሊ ዘ ጂኦግራፊ ኦቭ ዘ ባይብል በተባለው ጽሑፋቸው ላይ “በአካባቢው የነበረው የዕጽዋቱ ሁኔታ በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ከነበረው በእጅጉ ተለውጧል” ብለዋል። ለዚህ ምክንያቱ ምንድን ነው? “ሰዎች ደኑን እየጨፈጨፉ ለማገዶና ለግንባታ ስለተጠቀሙበት . . . ምድሩ ለመጥፎ የአየር ጠባይ ሊጋለጥ ችሏል። የአካባቢው ገጽታ ቀስ በቀስ እንዲለወጥና እንዲበላሽ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገው የሰው ልጅ ተፈጥሮን በዚህ መንገድ መጠቀሙ ነው።”