የግርጌ ማስታወሻ b የሚያሳዝነው ወንድም ሚካል ዝሆብራክ በመጨረሻ ጤንነቱ ክፉኛ ተቃወሰ። ይህ ጽሑፍ ለሕትመት እየተዘጋጀ ሳለ በትንሣኤ ተስፋ ላይ ጠንካራ እምነቱን እንደያዘ በታማኝነት በሞት አንቀላፍቷል።