የግርጌ ማስታወሻ a ኢየሱስ በተጠመቀበት ወቅት የአምላክን ድምፅ የሰማው ዮሐንስ ብቻ እንደሆነ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል። ኢየሱስ ያነጋገራቸው አይሁዶች ግን ‘ከቶ ድምፁን አልሰሙም፤ መልኩንም አላዩም።’—ዮሐንስ 5:37