የግርጌ ማስታወሻ a አንድ ጥንታዊ ፓፒረስ አንድ ፈርዖን፣ የታጠቁ ሰዎች ልኮ ባሏን ገድለው ውብ የሆነችውን ሚስቱን ይዘው እንዲመጡ እንዳደረገ ስለሚናገር አብርሃም ያደረበት ፍርሃት ተገቢ ነበር።