የግርጌ ማስታወሻ b ስለ ቀረዓታውያን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በሐምሌ 15, 1995 የመጠበቂያ ግንብ እትም ላይ የወጣውን “ቀረዓታውያንና እውነትን ለማግኘት ያደረጉት ፍለጋ” የሚል ርዕስ ተመልከት።