የግርጌ ማስታወሻ
b መጽሐፍ ቅዱስ ጳውሎስ የነበረበት ‘የሥጋ መውጊያ’ ምን እንደሆነ በግልጽ አይናገርም። ምናልባትም አጥርቶ የማየት ችግርን የመሰለ አንድ ዓይነት አካላዊ ሕመም ሊሆን ይችላል። አሊያም ደግሞ “የሥጋዬ መውጊያ” ብሎ የጠራቸው፣ ሐሰተኛ ሐዋርያትንና የእርሱን ሐዋርያነትም ሆነ አገልግሎቱን የሚቃወሙ ሌሎች ሰዎችን ሊሆን ይችላል።—2 ቆሮንቶስ 11:6, 13-15፤ ገላትያ 4:15፤ 6:11