የግርጌ ማስታወሻ b ዳዊት፣ ይሖዋ ከአደጋ ስለጠበቀው ለማመስገን በርካታ መዝሙሮች አቀናብሯል። ለምሳሌ ያህል በመዝሙር ምዕራፍ 18፣ 34፣ 56፣ 57፣ 59ና 63 አናት ላይ የሚገኙትን መግቢያዎች ተመልከት።