የግርጌ ማስታወሻ a በዚህ መዝሙር ላይ ከሚገኙት 176 ቁጥሮች ውስጥ በ172ቱ ላይ የይሖዋ ትእዛዛት፣ ፍርዶች፣ ሕግጋት፣ ሥርዓቶች፣ ምሥክርነቶች (ማሳሰቢያዎች)፣ ቃል ወይም መንገዶች ተገልጸዋል።