የግርጌ ማስታወሻ a በ1611 የወጣውን ኦቶራይዝድ ቨርሽን ወይም ኪንግ ጄምስ ቨርሽን የተባለ የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ለማዘጋጀት 47 ምሁራን ለሰባት ዓመታት መልፋት አስፈልጓቸዋል።