የግርጌ ማስታወሻ b ግሉክ ከሞተ በኋላ፣ የማደጎ ልጁ የሩሲያውን ዛር ታላቁ ፒተርን አገባች። ፒተር በሞተበት ዓመት ይኸውም በ1725 ቀዳማዊ ካትሪን በመባል የሩሲያ እቴጌ ሆነች።