የግርጌ ማስታወሻ a በ1973 ዬል ዩኒቨርሲቲ ያሳተመው ኦን ክርስቺያን ዶክትሪን የተሰኘው መጽሐፍ አዲስ ትርጉም፣ ሚልተን በላቲን ካዘጋጀው የመጀመሪያ ጽሑፍ ጋር ይበልጥ ይቀራረባል።