የግርጌ ማስታወሻ a “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” በሚለው በሉቃስ ወንጌል ውስጥ ሰፍሮ በሚገኘው ተመሳሳይ ዘገባ ውስጥ ይሖዋ “አንተ” የሚለውን ተውላጠ ስም ተጠቅሟል።—ሉቃስ 3:22