የግርጌ ማስታወሻ
b የቀርሜሎስ ተራራ ከበታቹ ካለው ባሕር ከሚነፍሰው እርጥበት አዘል አየር በቂ ዝናብና ጠል ስለሚያገኝ አብዛኛውን ጊዜ ለምለም ነበር። ዝናብ የሚያዘንበው በኣል እንደሆነ ተደርጎ ይታመን ስለነበር ይህ ተራራ የበኣል አምልኮ ማዕከል እንደነበር ጥርጥር የለውም። በመሆኑም ባዶና ጠፍ የሆነው የቀርሜሎስ ተራራ የበኣል አምልኮ ሐሰት መሆኑን ለማጋለጥ ተስማሚ ቦታ ነበር።