የግርጌ ማስታወሻ
b የአውሮፓ የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት፣ የአውሮፓ ምክር ቤት ክፍል ሲሆን በአውሮፓ ሰብዓዊ መብቶችንና መሠረታዊ ነፃነቶችን ለማስከበር የተደረገው ስምምነት እንደተጣሰ የሚገልጹ ጉዳዮችን ይመለከታል። ጆርጂያ፣ ግንቦት 20, 1999 ይህን ስምምነት ስለተቀበለች በስምምነቱ ውስጥ የሰፈሩትን ደንቦች ተግባራዊ የማድረግ ግዴታ ውስጥ ገብታለች።