የግርጌ ማስታወሻ
c መጽሐፍ ቅዱስ ስንሞት ወደ አፈር እንደምንመለስ፣ ልናስብ እንደማንችል እንዲሁም ምንም ዓይነት ስሜት እንደማይኖረንና ነፍስ እንደምትሞት ያስተምራል። (ዘፍጥረት 3:19፤ መክብብ 9:5, 6፤ ሕዝቅኤል 18:4) ቅዱሳን መጻሕፍት ‘የክፉ ሰዎች ነፍስ በእሳታማ ሲኦል ውስጥ ለዘላለም ትሠቃያለች’ ብለው በየትም ቦታ አይናገሩም።