የግርጌ ማስታወሻ c ከማርቆስ ወንጌል ሌላ ይህ አገላለጽ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው በሐዋርያት ሥራ 12:10 ላይ ብቻ ሲሆን ጥቅሱም የብረቱ መዝጊያ “ራሱ ዐውቆ” እንደተከፈተ ይገልጻል።