የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b ማቴዎስ 13:39-43 ከመንግሥቱ ስብከት ሥራ ጋር በተያያዘ ስለ ሌላ ነጥብ የሚገልጽ ቢሆንም ይህ ምሳሌ የሚፈጸምበት ጊዜ ስለ መረቡ የተሰጠው ምሳሌ ከሚፈጸምበት ጊዜ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ሁለቱም ምሳሌዎች ፍጻሜያቸውን የሚያገኙት ‘የዓለም መጨረሻ’ ወይም የዚህ ሥርዓት መደመደሚያ ተብሎ በተገለጸው ጊዜ ውስጥ ነው። የመዝራቱና መከሩን የመሰብሰቡ ሥራ የሥርዓቱ መደምደሚያ በተባለው ጊዜ ውስጥ ያለማቋረጥ እንደሚከናወን ሁሉ ምሳሌያዊውን ዓሣ የመለየቱ ሥራም ቀጣይነት ያለው ሂደት ነው።—የጥቅምት 15, 2000 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 25-26፤ እውነተኛውን አንድ አምላክ አምልክ ገጽ 178-181 አንቀጽ 8-11

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ