የግርጌ ማስታወሻ c ይህ ሲባል ታዲያ ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ማጥናት ወይም መሰብሰብ ያቆሙትን ሰዎች በሙሉ መላእክት እንደ መጥፎ ዓሣዎች በመቁጠር ጥለዋቸዋል ማለት ነው? አይደለም! አንድ ሰው ከልቡ ወደ ይሖዋ ለመመለስ ከፈለገ እሱ ይቀበለዋል።—ሚል. 3:7