የግርጌ ማስታወሻ b በምሳሌው ላይ የተጠቀሰው የብልግና ምስሎችን ስለሚመለከት ወንድ ቢሆንም ተመሳሳይ ድርጊት የምትፈጽም ሴትም ለጋብቻ ቃል ኪዳኗ ያላት አክብሮት መቀነሱን ታሳያለች።