የግርጌ ማስታወሻ b ኢየሱስ በምድር ላይ ስላሳለፈው ሕይወት ዝርዝር ማብራሪያ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው የተባለውን መጽሐፍ ተመልከት።