የግርጌ ማስታወሻ
a በኢየሩሳሌም የሚኖሩ በርካታ አይሁዳውያን ግሪክኛ ተናጋሪዎች ነበሩ። ለምሳሌ ያህል፣ “‘የነጻ ወጪዎች’ ምኩራብ ተብሎ የሚጠራው ምኩራብ አባላት የሆኑ፣ ከቀሬናና ከእስክንድርያ እንዲሁም ከኪልቅያና ከእስያ አውራጃዎች የመጡ ሰዎች” የነበሩ ሲሆን የእነዚህ ሰዎች ቋንቋም ግሪክኛ ሳይሆን አይቀርም።—የሐዋርያት ሥራ 6:1, 9